የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ

Addis Ketema (Amharic: አዲስ ከተማ or ክፍለ ከተማ, meaning "new city") is a district (sub-city) of Addis Ababa, Ethiopia. As of 2011 its population was 271,664.
The district is located in the northwestern area of the city, not far from its centre. It borders with the districts of Gullele in the north, Arada in the east, Lideta in the south and Kolfe Keranio in the west. Addis Mercato, Africa's largest open-air marketplace, is in Addis Ketema.
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሠላም፣ ፀጥታና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ የነዋሪዎቿን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅሞችና ፍላጎቶችን የምታሟላ እንድትሆን በአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት፣ ፍትሐዊና ቅልጥፍና የክ/ከተማችን ነዋሪ እርካታ በማሳደግ፤ የከተማችን ልማት ፈጣን፣ ዘላቂና የተቀናጀ እንዲሆን በመሪ ፕላን እንዲመራ በማድረግ፤ በከተማችን እየተካሄደ ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴ በነቃ የህዝብ ተሳትፎ እንዲረጋገጥ በማድረግ፤ የዜጎች መብትና የህግ የበላይነት የተረጋገጠበት የፍትህ ሥርዓት በማስፈን የሁሉንም የልማት ኃይሎች እና አጋሮች በተቀናጀ መልኩ በመጠቀም የፈጣን ልማት ቀጣይነትና የሕዝቡን ፍትሀዊ ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ ማረጋገጥ ነው፡፡